Ethiopian Women's Organization For all Women

Ethiopian Women's Organization For all Women EWO wants to promote the economic social and legal rights of women and to that end, to assist them to secure full protection of their rights.
(4)

Ethiopian women’s Organization is a nonprofit, nonpolitical, and non- religious organization that is located in the DFW metropolis committed to improving the lives of women. At the core of its work and approaches is a belief that achieving gender equality is essential for development, democracy, and progress. We believe that women are critical development actors and can be powerful catalysts for s

Ethiopian women’s Organization is a nonprofit, nonpolitical, and non- religious organization that is located in the DFW metropolis committed to improving the lives of women. At the core of its work and approaches is a belief that achieving gender equality is essential for development, democracy, and progress. We believe that women are critical development actors and can be powerful catalysts for s

Operating as usual

07/10/2021

❗❗❗ ውጤት❗

የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው

በዚህም ውጤት መሰረት አዲስ አበባ 10 ክልል ብልፅግና አሸንፏል።
ያሸነፈው መቀመጫ 138

አፋር ብልፅግና 17 ምርጫ ክልሎችን፣ አርጎባ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 1 ምርጫ ክልል አሸንፏል።

አማራ ብልፅግና 114 ምርጫ ክልል፣ አብን 6 ምርጫ ክልል አሸንፈዋል።
ቤኒሻንጉል ብልፅግና 4 የምርጫ ክልሎችን አሸንፏል።

ድሬዳዋ ብልፅግና 47 የምርጫ ክልሎችን አሸንፏል።

ጋምቤላ ብልፅግና 13፡ ጋህነን 2 የምርጫ ክልሎችን አሸንፏል።

07/10/2021

የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ ውጤት ሰንጠረዥ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና አምስቱም የቦርድ አባላት በተገኙበት የ6ኛው አገራዊ ምርጫ ውጤትን ይፋ አድርጓል።

UN says Ethiopia's PM vows 'immediate' aid access to Tigray
07/10/2021
UN says Ethiopia's PM vows 'immediate' aid access to Tigray

UN says Ethiopia's PM vows 'immediate' aid access to Tigray

NAIROBI, Kenya (AP) — Ethiopia’s prime minister has promised “immediate access” for humanitarian groups to Tigray, the United Nations said on Friday, after the United States and the European Union compared the Ethiopian government's current treatment of the embattled region to a “siege.”...

07/10/2021

ቦርዱ እንደገና ተዋቅሮ ወደ ስራ እንዲገባ በጀት በመመደብ መንግስትና ምክር ቤቱ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል - የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ ሂደቱንና ውጤቱን በማብራራት ላይ ናቸው።

ቦርዱ እንደገና ተዋቅሮ ወደ ስራ እንዲገባ በጀት በመመደብ መንግስትና ምክር ቤቱ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል ነው ያሉት።

የኮቪድ ተፅዕኖ የምርጫ ሂደቱን ማዘግየቱን ተናግረዋል።

ቦርዱ የምርጫውን ተዓማኒነት የሚጨምሩ ቁሳቁሶች ተጠቅሟል።

ለቁሳቁሶችም ከ845 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ተደርጓል ነው ያሉት።

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ችግር በመራጮች ምዝገባ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል።

152ሺህ በላይ የምርጫ አስፈፃሚዎች ከ42 ሺህ በሚበልጡ የምርጫ ጣቢያዎች ተሰማርተዋል።

72 መገናኛ ብዙኀን ምርጫውን ዘግበዋል ነው ያሉት።

በአፈወርቅ እያዩ

Photos from ሰበር ዜና Ethiopian Breaking News's post
07/10/2021

Photos from ሰበር ዜና Ethiopian Breaking News's post

07/10/2021

የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ ውጤት ከደቂቃዎች በኋላ ይፋ ይደረጋል

አብሮነታችሁ ከኛ ጋር ይሁን።

07/10/2021

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የ6ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት የማሳወቅ መርሃግብር ላይ ተገኝተዋል።

Photos from ሰበር ዜና Ethiopian Breaking News's post
07/10/2021

Photos from ሰበር ዜና Ethiopian Breaking News's post

Photos from ሰበር ዜና Ethiopian Breaking News's post
07/09/2021

Photos from ሰበር ዜና Ethiopian Breaking News's post

Ethiopia's controversial mega-dam
07/09/2021
Ethiopia's controversial mega-dam

Ethiopia's controversial mega-dam

Ethiopia's construction of a massive dam on a tributary of the Nile River, which the UN Security Council meets about on Thursday, is raising regional tensions notably with Egypt, which depends on the Nile for 97 percent of its water supply. - Ten countries - At 6,695 kilometres (4,160 miles), the Ni...

07/09/2021

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተከታዩን መልዕክት ከደቂቃዎች በፊት በፌስቡክ ገጻቸው ላይ አኑረዋል።

"ብዙ ሆነን፣ ብዙ ነገሮችን በብዙ መስኮች። በሀገር ውስጥና በውጭ ያለን ኢትዮጵያውያን፣ ሁላችንም ለኢትዮጵያ ከልብ ተነሥተን፣ የክረምቱን ግብርናና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ አረንጓዴ ዐሻራን፣ ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌት፣ ሉዓላዊነታችንን ማስጠበቅን፣ ዲፕሎማሲያችንን፣ በአንድ ጊዜ፣ አንድ ሆነን፣ በየመስኩ ለማሳካት እንነሣ፡፡

ያላችሁን አስተያየት Comment ላይ ፃፉልን

Photos from Josi Tsehay's post
07/09/2021

Photos from Josi Tsehay's post

07/09/2021

«. ግድቡ ሰሞኑን በባዶ እግራቸው ከአረብ ሃገራት የሚያባርሯቸው ዜጎቻችንን ነፃ ያወጣል.»

ኢንጅነር ስለሽ በቀለ

#ItsMyDam

🟩🟨🟥

07/09/2021

በሀሰተኛ ምስክር በግድያ ወንጀል 2ዐ ዓመት ተፈርዶባቸው የነበሩት ሴት በስህተት ከታሰሩበት ማረሚያ ቤት መለቀቃቸው ተገለፀ፡፡

ድርጊቱ የተፈፀመው በአማራ ክልል ሸዋ ዞን ነው ።
ባለታሪዃ ወ/ሮ አዛለች ቢተ የንጀራ ልጃቸውን ውዴ ተ/ወልድ የተባለችውን ታዳጊ በቡና መውቀጫ ዘነዘና ማጅራቷን መተው ገድለዋል በሚል ወንጀል ነው።

አቃቤ ህግ ጥር 2006 ዓ/ም የወንጀል ህጉን 5391 ሀ በመጥቀስ በከባድ ወንጀል የከሰሳቸው።
በወቅቱ የወረዳው አቃቤ ህግ ከፖሊስ የቀረበለትን የምርመራ መዝገብ አጣቅሶ ላቀረበው ክስ የ 7 አመት ህፃን የነበረው የወ/ሮ አዛለች የክርስትና ልጅ ግድያው ሲፈፀም ተመልክቻለው ሲል የአከባቢው ሰዎች ደግሞ ጉድጓድ ውስጥ ሞተች የተባለችውን ህፃን የምትማርበትን ት/ቤት ዩኒፎርም እና ፀጉር አይተናል በማለት የምስክር ቃላቸውን ይሰጣሉ። ምንም አይነት አስክሬን ጉድጓድ ውስጥ ተገኘ ብለው የምስክር ቃላቸውን ባይሰጡም።

እንደ ሰሜን ሸዋ ዞን የከፍተኛ ፍ/ቤት የወንጀል ዳኝነት አሰጣት የስራ ሂደት አስተባባሪ ዳኛ እንዳለው አይየንፍስ ገለፃ በወቅቱ ፍርድ ቤቱ ወይዘሮዋ እንዲከላከሉ ይበይናል ምንም እንኳን ወ/ሮ አዛለች ወንጀሉን አልፈፀምኩም ጥፋተኛ አይደለሁም እከላከላለው በማለት መከላከያ ምስክሮችን ቢቆጥሩም የአቃቤ ህግን ክስ አላስተባበሉም ተብሎ በተመሰረተባቸው የከባድ ግድያ ወንጀል በ 20 አመት ፁኑ እስራት ተቀተው ማረሚያ ይወርዳሉ በ 2009 ዓ/ም በተላለፈባቸው ውሳኔ።

የቅጣት ውሳኔ ከተላለፈባቸው ከ 2009 ዓ/ም ጀምሮ ለ 4 አመታት ያካ ግዜቸውን አንድ ሁለት ብለው በመቁጠር ኑሮቸውን በወይኒ ያደረጉት።

ወ/ሮ አዛለች ገደሏት የተባለች በወቅቱ ታዳጊ ህፃን የነበረችው ውዴ ተ/ወልድ ከሄደችበት አግብታ ወልዳ በትውልድ መንደሯ ስለመምጣቷ ይነገራ ነው የሚለው ከዞኑ የደረሰን መረጃ።

ይህንን የሰሙት ወ/ሮ አዛለችም ለፈፀምኩት ወንጀል ለተፈረደብኝ ለኔ ፍትህ በማለት ለሚመለከተው አካል ያመለክታሉ።
ፖሊስ ሞተች ሞተች ተብላ ከአመታት በኋላ ወደ አከባቢው መጣች የተባለችውን ውዴ ተ/ወልድ ማንነት በተገቢው መንገድ አረጋገጥን ይላል መረጃው።

ይሁን እንጂ በወንጀል ህጉ በእንደህ አይነት ስህተት የቅጣት ውሳኔ የተላለፈበትን ሰው የሚለቀቅበይ አንቀፅ ባለመኖሩ የወ/ሮ አዛለች ጉዳይ ለአማራ ክልል ይቅርታ ቦርድ ቀርቦ ከስር ተለቀው ወደቤታቸው እንዲመለሱ ተደርጓል።

ለኢዜአ በመኖሪያ ቤታቸው አስተያየታቸውን የሰጡት ወ/ሮ አዛለች በሀሰት ምስክር ንፁሀን ባልሰሩት ወንጀል በእስር እየማቀቁ ስለመሆኑ እኔ ማሳያ ነኝ ብለዋል።

ምንጭ: ETV ጋዜጠኛ ጥላሁን ካሳ

Photos from ሰበር ዜና Ethiopian Breaking News's post
07/09/2021

Photos from ሰበር ዜና Ethiopian Breaking News's post

ሄይቲ በወታደራዊ ኃይል ጥበቃ ስር ውላለች
07/09/2021
ሄይቲ በወታደራዊ ኃይል ጥበቃ ስር ውላለች

ሄይቲ በወታደራዊ ኃይል ጥበቃ ስር ውላለች

የሄይቲ ፕሬዚደንት ዦቬኔል ሞይሲ ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ ሌሊት በአጥቂዎች ጥይት መገደላቸው ተከትሎ ሃገሪቱ በወታደራዊ ኃይል ጥበቃ ስር መዋሏን ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ...

ጄከብ ዙማ እጃቸውን ሰጡ
07/09/2021
ጄከብ ዙማ እጃቸውን ሰጡ

ጄከብ ዙማ እጃቸውን ሰጡ

የዐስራ አምስት ወራት እስራት ቅጣት የተፈረደባቸው የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት ጄከብ ዙማ ትናንት ሌሊት እጃቸውን ሰጥተዋል። ዙማ እጃቸውን እንዲሰጡ ከተሰጣቸው የዕኩለ ሌሊት...

“የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚገናኝ አይደለም”- ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው
07/09/2021
“የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚገናኝ አይደለም”- ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው

“የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚገናኝ አይደለም”- ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው

የጸጥታው ምክር ቤት በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ዛሬ የሚያደርገው ስብሰባ የተለየ ለውጥ እንደማያመጣ ኢትዮጵያውያን የዘርፉ ባለሞያዎች ገለጹ። “የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚ.....

07/03/2021
07/03/2021
Indeed, so much has changed since Landon's passing.As for the legacy he left behind, "I feel like the takeaway was lovin...
07/02/2021
Michael Landon's Daughter Urges People to Take Care of Their Health on 30th Anniversary of His Death

Indeed, so much has changed since Landon's passing.
As for the legacy he left behind, "I feel like the takeaway was loving one another and accepting people for who they are. I think he was very proud of the fact that he could bring families together to watch entertainment that was going to bring a wide range of emotions," Matthew says, adding that her dad was also a family man off-screen. "I think he would be disappointed at how families today disengage from each other. He would tell people, 'Put your phone down. Sit around the dinner table and talk.'"
https://people.com/health/michael-landons-daughter-leslie-reflects-on-his-legacy-on-the-30th-anniversary-of-his-death/

Leslie Landon Matthews reflects on her dad, beloved star of Bonanza and Little House on the Prairie, who died of pancreatic cancer at age 54

Dozens dead, hundreds hospitalized amid heat wave
07/01/2021
Dozens dead, hundreds hospitalized amid heat wave

Dozens dead, hundreds hospitalized amid heat wave

The historic heat wave lingering over the Pacific Northwest since Friday has led to dozens of deaths and hundreds of hospitalizations in both the U.S. and Canada.Excessive heat warnings are still in effect for eastern Washington and Oregon, along with portions of northern and western Ohio, according...

06/25/2021

Address

9535 Forest Ln, Ste 205
Dallas, TX
75243

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Women's Organization For all Women posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Women's Organization For all Women:

Videos

Our Story

Thank you.

Ethiopian women’s organization for all Women

www.ethiowomen.org

Nearby non profit organizations


Other Non-Governmental Organizations (NGOs) in Dallas

Show All

Comments

where is Etalemahu ?
The Big Buna Bash, a new children's book celebrating the Ethiopian coffee ceremony. Find out how Almaz learns that buna brings people together! Endorsed by HIH Prince Joel David Makonnen Haile Selassie and sponsored by Ethiopian Airlines! Perfect to teach your child about feeling different and acceptance/inclusion. Take a look.....
Good Evening Friends! መልካም ምሽት የFacebook ጟደኞቻችን! ከዚህ በታች ያሰፈርናቸው ለሕይወታችን ትምህርት የሚሰጡን ጥቅሶች ናቸው ተጠቀሙበት ትምህርትም ውሰዱበት! ከኢትዮጵያ የሴቶች ድርጅት ከዳላስ ፎርትዎርዝ! Lessons In Life Quotes! Ethiopian Women’s Organization for all Women! www.ethiowomen.org
Dear Yene .Wellcome to Mombasa Kenya .You can invest any trade and succed.
እቴጌ ለሴቶች መብት የሚቆም ክለብ ነው። ቻናሉን በመቀላቀል አባል ይሁኑ። እኔ እቴጌ ነኝ ስለመብቴ እሞግታለሁ ፤ ለእራሴ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ሴቶች ብርሃን እሆናለሁ እናንተስ? እቴጌ ነኝ ክለብ የተለያዩ ሀሳቦችን በማንሳት አባሎች ውይይት ያደርጋሉ ከዚህ በተጨማሪ በየወሩ ትልቅ ደረጃ ላይ ከደረሱ ታላላቅ እንስቶች በመጋበዝ - ልዩ የልምድ ልውውጦችን - የተለያየ ተሰጥኦ ያላቸው ሴቶች ተሰጥኦቸውን ያቀርባሉ ሴቶች ተቀምጠው ስለሚያጋጥማቸው ችግሮች ይወያያሉ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ይሰራሉ የተለያዩ ጉብኝቶችን ያደርጋሉ ሌሎች ሴቶች ቻናሉን እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ መጋቢት ወር መጨረሻ ላይ በሚኖረን መጋቢት እቴጌ ሾዉ አርቲስት ሰላም ተስፋዬን ለመጋበዝ አስበናል እና ብዙ ሴቶች መታደም አለባቸው እቴጌ ነኝ ከሚሰራቸው ስራዎች መካከል ሴቶች ያላቸውን እምቅ ችሎታ እና ተሰጥኦ እንዲያወጡ እና ሙያዊ እገዛ እንዲያገኙ ማድረግ ነው። ምን አይነት ተሰጥኦ አሎት - ግጥም ልቦለድ የመፃፍ - የድምፅ - የስዕል - የትወና ብቻ ማንኛውም ተሰጥኦ ያላችሁ ሴቶች ተቀላቀሉን
Good evening. I'm journalist for Radio France internationale. We'd like to talk abouth the new Ethiopian president on air. Would any member of your organization would be available for a short phone interview tonight? It won't be live and i would last from 5 to 10 minutes. You can reach me on this number: +33688010130 or [email protected] Best regards
history is the way of freedom.
Women play a vital role in the welfare and future of their societies around the globe. There multiple roles, as mothers’ income, earners, and managers of key natural resources such as water and energy, soil and forests community workers, educators and health care providers make their contributions critical to sustainable development.